ዮሐንስ 7:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ይህንንም ያሉበት ምክንያት ወንድሞቹ እንኳ በእርሱ ስላላመኑ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የገዛ ወንድሞቹ እንኳ አላመኑበትም ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ወንድሞቹም እንኳን አላመኑበትም ነበርና። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ወንድሞቹ ገና አላመኑበትም ነበርና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ወንድሞቹ ስንኳ አላመኑበትም ነበርና። See the chapter |