ዮሐንስ 17:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እኔ የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር ላይ አከበርኩህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የሰጠኸኝን ሥራ በመፈጸም በምድር አከበርሁህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እኔ እንዳደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር ላይ አከበርሁህ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እኔ ልሠራው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር ላይ አከበርሁህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 እኔ ላደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር አከበርሁህ፤ See the chapter |