ኢዩኤል 2:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 እግዚአብሔር ስለምድሪቱ ባለው ቅንአት፥ ለሕዝቡ ራራላቸው፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 እነሆ፤ እግዚአብሔር ስለ ምድሩ ይቀናል፤ ስለ ሕዝቡም ይራራል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ጌታም ስለ ምድሩ ቀና፥ ለሕዝቡም ራራለት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እግዚአብሔርም ስለ ምድሩ ቀና፤ ለሕዝቡም ራራለት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 እግዚአብሔርም ስለ ምድሩ ቀና፥ ለሕዝቡም ራራለት። See the chapter |