ኤርምያስ 7:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 “ተመልከቱ! እናንተ እኮ በሚያታልሉ ከንቱ ቃላት ትተማመናላችሁ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እናንተ ግን፣ ከንቱ በሆኑ የሐሰት ቃላት ታምናችኋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 “እነሆ፥ በማይረባ በሐሰት ቃላት ታምናችኋል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 “እነሆ በማትጠቀሙበት በሐሰት ቃል ብትተማመኑም፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እነሆ፥ በማትረቡበት በሐሰት ቃል ታምናችኋል። See the chapter |