ያዕቆብ 5:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ሀብታችሁ ሁሉ በስብሶአል። ልብሳችሁንም ብል በልቶታል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ሀብታችሁ ሻግቷል፤ ልብሳችሁንም ብል በልቶታል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሀብታችሁ ተበላሽቶአል፤ ልብሳችሁም በብል ተበልቶአል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ሀብታችሁ ተበላሽቶአል፤ ልብሳችሁም በብል ተበልቶአል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ሀብታችሁ ተበላሽቶአል፥ ልብሳችሁም በብል ተበልቶአል። See the chapter |