ዘፍጥረት 7:22 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 በምድር ላይ የሚኖር እስትንፋስ ያለው ነገር ሁሉ ሞተ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 በአፍንጫቸው የሕይወት እስትንፋስ ያላቸው በየብስ የነበሩ ፍጥረታት ሁሉ ሞቱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በምድር ላይ የሚኖር የሕይወት እስትንፋስ ያለው ሁሉ ሞተ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የሕይወት እስትንፋስ ያለው ሁሉ፥ በየብስም ያለው ሁሉ ሞተ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 በየብስ የነበረው በአፍንጫው የሕይወት ነፍስ እስትንፋስ ያለው ሁሉ ሞተ። See the chapter |