ዘፍጥረት 7:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ዝናብም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት በምድር ላይ ዘነበ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 አርባ ቀንና አርባ ሌሊት በምድር ላይ ዝናብ ዘነበ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ዝናቡም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት በምድር ላይ ዘነበ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ዝናቡም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት በምድር ላይ ሆነ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 የሰማይም መስኮቶች ተከፈቱ ዝናቡም አርባ ቀንም አርባ ሌሊት በምድት ላይ ሆነ። See the chapter |