ዘፍጥረት 6:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ይሁን እንጂ ኖኅ የተባለው ሰው በእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን አግኝቶ ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን አገኘ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ይሁን እንጂ ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን አገኘ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን አገኘ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን አገኘ። See the chapter |