Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘፍጥረት 38:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ይሁዳ የመጀመሪያ ልጁን ዔርን ትዕማር ከምትባል ልጃገረድ ጋር አጋባው።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ይሁዳ የበኵር ልጁን ዔርን፣ ትዕማር የምትባል ሚስት አጋባው።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ይሁዳ የበኩር ልጁን ዔርን፥ ትዕማር የምትባል ሚስት አጋባው።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ይሁ​ዳም ለበ​ኵር ልጁ ለዔር ትዕ​ማር የም​ት​ባል ሚስት አጋ​ባው።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ይሁዳም ለበኵር ልጁ ለዔርትዕማር የምትባል ሚስት አጋባው።

See the chapter Copy




ዘፍጥረት 38:6
5 Cross References  

ይሁዳ ፋሬስንና ዛራን ትዕማር ከምትባል ሴት ወለደ፤ ፋሬስ ሔስሮንን ወለደ፤ ሔስሮንም አራምን ወለደ፤


ይኸውም እኔ በመካከላቸው ከምኖረው ከከነዓናውያን ሴቶች ልጆች መካከል ለልጄ ሚስት እንዳትመርጥ በሰማይና በምድር አምላክ በእግዚአብሔር ስም ማልልኝ፤


እናቱም ከአንዲት ግብጻዊት ጋር አጋባችው።


እንደገናም ወንድ ልጅ ወለደች ስሙንም ሴላ ብላ ጠራችው፤ እርሱንም የወለደችው ይሁዳ አክዚብ በሚባል ቦታ በሚኖርበት ጊዜ ነው።


ዔር በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሰው ስለ ነበረ፥ እግዚአብሔር በሞት ቀሠፈው።


Follow us:

Advertisements


Advertisements