ዘፍጥረት 38:30 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ከዚህ በኋላ በእጁ ላይ ቀይ ክር የነበረው ወንድሙ ተወለደ፤ ስሙም ዛራሕ ተባለ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ከዚያ በኋላ እጁ ላይ ቀይ ክር የታሰረለት ወንድሙ ተወለደ፤ ስሙም ዛራ ተባለ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ከዚያ በኋላ እጁ ላይ ቀይ ክር የታሰረለት ወንድሙ ተወለደ፥ ስሙም ዛራ ተባለ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ከእርሱም በኋላ ቀይ ፈትል በእጁ ያለበት ወንድሙ ወጣ፤ ስሙም ዛራ ተባለ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ስሙንም ፋሬስ ብላ ጠራችው። ከእርሱም በኍላ ቀይ ፈትል በእጁ ያለበት ወንድሙ ወጣ ስሙም ዛራ ተባለ። See the chapter |