ዘፍጥረት 3:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እባቡም እንዲህ አላት፦ “በፍጹም አትሞቱም፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እባቡም ሴቲቱን እንዲህ አላት፤ “መሞት እንኳ አትሞቱም፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እባብ ግን ለሴቲቱ አላት፦ “በፍጹም አትሞቱም፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እባብም ለሴቲቱ አላት፥ “ሞትን አትሞቱም፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 እባብም ለሴቲቱ አላት፤ ሞትን አትሞቱም፤ See the chapter |