ዘፍጥረት 12:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ከቦታ ወደ ቦታ እየተዘዋወረም ወደ ኔጌብ መጣ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 አብራምም ከዚያ ተነሥቶ ወደ ኔጌብ ሄደ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አብራምም ከዚያ ተነሣ፥ እየተጓዘም ወደ አዜብ ሄደ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አብራምም ከዚያ ተነሣ፤ እየተጓዘም ወደ አዜብ ሄደ፤ በዚያም ኖረ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 አብራምም ከዚያ ተነሣ፥ እየተጓዘም ወደ አዜብ ሄደ። See the chapter |