| ዘፍጥረት 10:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 የዮቅጣን ልጆች፦ አልሞዳድ፥ ሼሌፍ ሐጻርማዌት፥ ዬራሕ፥See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ዮቅጣንም፦ አልሞዳድን፣ ሣሌፍን፣ ሐስረሞትን፣ ያራሕን፣See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የዮቅጣን ልጆች፦ አልሞዳድ፥ ሼሌፍ ሐጻርማዌት፥ ዬራሕ፥See the chapter የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ዮቅጣንም ኤልሞዳድን፥ ሳሌፍንም፥ ሐሰረሞትንም፥ ያራሕንም፥See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ዩቅጣንም ኤልሞዳድን፥ ሣሌፍንም፥ ሐስረሞትንም፥See the chapter |