ኤፌሶን 1:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ጸጋውንም በጥበብና በዕውቀት ሁሉ አብዝቶ አፈሰሰልን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ጸጋውንም በጥበብና በማስተዋል ሁሉ አበዛልን። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ጸጋውንም አበዛልን። በጥበብና በአእምሮ ሁሉ፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ይኸውም በፍጹም ጥበብና ምክር ለእኛ አብዝቶ ያደረገው ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ጸጋውንም በጥበብና በአእምሮ ሁሉ አበዛልን። See the chapter |