Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘዳግም 3:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ከብቱን ሁሉ ማርከን ወሰድን፤ ከተሞችንም በዘበዝን።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 ከብቱን በሙሉና ከየከተሞቻቸው የማረክነውን ሁሉ ግን ለራሳችን አደረግን።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ከብቶቹን ሁሉ የከተሞቹንም ምርኮ ለራሳችን ዘረፍን።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ከብ​ቶ​ቹን ሁሉ የከ​ተ​ሞ​ቹ​ንም ምርኮ ለእኛ ወሰ​ድን።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 ከብቶቹን ሁሉ የከተሞቹንም ምርኮ ለእኛ በዘበዝን።

See the chapter Copy




ዘዳግም 3:7
4 Cross References  

ከብቱን ወሰድን፤ ከተሞችንም በዘበዝን።


እግዚአብሔርም ለኢያሱ በነገረው መሠረት እስራኤላውያን በዚያች ያገኙትን የከብትና የሌላ ንብረት ምርኮ ሁሉ ለራሳቸው አደረጉ።


“በዚያን ጊዜ ከእነዚህ ከሁለቱ አሞራውያን ነገሥታት በዮርዳኖስ ምሥራቅ፥ ከአርኖን ወንዝ እስከ ሔርሞን ተራራ ያለውን ምድር ሁሉ ያዝን።


Follow us:

Advertisements


Advertisements