| ዘዳግም 14:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 “ርኩስ የሆነውን ማንኛውንም ነገር አትብሉ፤See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ማንኛውንም ርኩስ ነገር አትብላ።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 “ርኩስ የሆነውን ማንኛውንም ነገር አትብሉ።See the chapter የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 “ርኩስን ነገር ሁሉ አትብሉ።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3-4 ርኩስን ነገር ሁሉ አትብላ። የምትበሉአቸው እንስሶች እነዚህ ናቸው፤See the chapter |