ዘዳግም 10:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ቀድሞ በሰበርካቸው ጽላቶች ላይ የነበሩትን ትእዛዞች እንደገና እጽፍባቸዋለሁ፤ አንተም በታቦቱ ውስጥ ታኖራቸዋለህ።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እኔም አንተ በሰበርሃቸው በፊተኞቹ ጽላት ላይ የነበሩትን ቃላት በእነዚህኞቹ ጽላት ላይ እጽፋቸዋለሁ፤ አንተም በታቦቱ ውስጥ ታኖራቸዋለህ።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በሰበርሃቸውም በቀድሞዎቹ ጽላቶች የነበሩትን ቃሎች በእነዚህ ጽላቶች እጽፋለሁ፥ በታቦቱም ውስጥ ታደርጋቸዋለህ።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በሰበርሃቸው በፊተኞቹ ጽላት የነበሩትን ቃሎች ሁሉ በእነዚህ ጽላት እጽፋለሁ፤ በታቦቱም ውስጥ ታደርጋቸዋለህ አለኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 በሰበርሃቸውም በፊተኞቹ ጽላቶች የነበሩትን ቃሎች በእነዚህ ጽላቶች እጽፋለሁ፥ በታቦቱም ውስጥ ታደርጋቸዋለህ አለኝ። See the chapter |