ዳንኤል 5:24 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 እንግዲህ እግዚአብሔር በሰው እጅ ጣቶች ልኮ እነዚህን ቃላት እንዲጽፉ ያደረገው ስለዚህ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ስለዚህ እርሱ ጽሕፈቱን የጻፈውን እጅ ላከ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ስለዚህም እነዚህ የእጅ ጣቶች ከእርሱ ዘንድ ተልከዋል፥ ይህም ጽሕፈት ተጽፎአል። See the chapter |