ዳንኤል 11:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 “የደቡብ ንጉሥ ማለትም የግብጽ ንጉሥ እጅግ ብርቱ ይሆናል፤ ይሁን እንጂ ከጦር አዛዦቹ አንዱ ከእርሱ ይልቅ የበረታ ሆኖ እጅግ ታላቅ ለሆነ መንግሥት መሪ ይሆናል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 “የደቡቡ ንጉሥ ይበረታል፤ ነገር ግን ከጦር አዛዦቹ አንዱ ከርሱ የበለጠ የበረታ ይሆናል፤ ግዛቱም ታላቅ ይሆናል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 የደቡብም ንጉሥ ከአለቆቹም አንዱ ይበረታሉ፥ እርሱም ይበረታበታል ይሠለጥንማል፥ ግዛቱም ታላቅ ግዛት ይሆናል። See the chapter |