2 ሳሙኤል 22:37 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 አረማመዴን አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተንሸራተቱም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ርምጃዬን አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተሰነካከሉም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 እርምጃዬን አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተሰነካከሉም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 በሜዳም አረማመዴን በበታቼ አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተንሸራተቱም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 አረማመዴን በበታቼ አሰፋህ፥ እግሮቼም አልተንሸራተቱም። See the chapter |