2 ሳሙኤል 22:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ወደ ሰፊ ቦታ አወጣኝ፤ በእኔ ደስ ስለ ተሰኘም አዳነኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ወደ ሰፊ ስፍራ አወጣኝ፤ ደስ ተሰኝቶብኛልና አዳነኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሰፊ ወደ ሆነ ስፍራ አወጣኝ፤ ደስ ተሰኝቶብኛልና አዳነኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ወደ ሰፊ ስፍራም አወጣኝ፤ ወድዶኛልና አዳነኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ወደ ሰፊ ስፍራም አወጣኝ፥ ወድዶኛልና አዳነኝ። See the chapter |