2 ሳሙኤል 20:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ሱሳ የቤተ መንግሥት ጸሐፊ ሲሆን፥ ሳዶቅና አብያታር ካህናት ነበሩ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ሱሳ ጸሓፊ፣ ሳዶቅና አብያታር ካህናት ነበሩ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ሱሳ ጸሓፊ፥ ሳዶቅና አብያታር ካህናት ነበሩ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ሱሳም ጸሓፊ ነበረ፤ ሳዶቅና አብያታርም ካህናት ነበሩ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ሱሳም ጸሐፊ ነበረ፥ ሳዶቅና አብያታርም ካህናት ነበሩ፥ See the chapter |