2 ሳሙኤል 17:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 የዚያም ሰው ሚስት ጒድጓዱን ሸፍና በላዩ ላይ ማንም ሰው እንዳይጠረጥር እህል አሰጣችበት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ሚስቱም በጕድጓዱ አፍ ላይ የስጥ ማስጫ ዘርግታ እህል አሰጣች፤ ማንም ይህን አላወቀም ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ሚስቱም በጉድጓዱ አፍ ላይ የስጥ ማስጫ ዘርግታ እህል አሰጣች፤ ማንም ይህን አላወቀም ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ሴቲቱም ዳውጃ ወስዳ በጕድጓዱ አፍ ላይ ዘረጋችበት፤ የተፈተገ እህልም በላዩ አሰጣችበት፤ ያወቃቸውም የለም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ሴቲቱም በጉድጓዱ አፍ ላይ ዳውጃ ዘረጋችበት፥ የተከካ እህልም በላዩ አሰጣችበት፥ ነገሩም እንዲህ ተሰወረ። See the chapter |