2 ነገሥት 3:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ነገር ግን የእስራኤል ንጉሥ አክዓብ በሞተ ጊዜ የሞአብ ንጉሥ ሜሻዕ በእስራኤል ላይ ዐመፀ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አክዓብ ከሞተ በኋላ ግን የሞዓብ ንጉሥ በእስራኤል ንጉሥ ላይ ዐመፀ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ነገር ግን የእስራኤል ንጉሥ አክዓብ በሞተ ጊዜ የሞዓብ ንጉሥ ሜሻዕ በእስራኤል ላይ ዐመፀ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 አክዓብም ከሞተ በኋላ የሞዓብ ንጉሥ የእስራኤልን ንጉሥ ከዳው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 አክዓብም ከሞተ በኋላ የሞዓብ ንጉሥ በእስራኤል ንጉሥ ላይ ዐመፀ። See the chapter |