1 ሳሙኤል 23:29 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ዳዊትም ከዚያ በመነሣት ተሸሽጎ ወደቈየበት ዔንገዲ ተብሎ ወደሚጠራው ስፍራ ሄደ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ዳዊትም ከዚያ ወደ ላይ ወጥቶ በዓይንጋዲ ምሽጎች ተቀመጠ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 ዳዊትም ከዚያ ወጥቶ በዓይንጋዲ አምባዎች ተቀመጠ። See the chapter |