1 ሳሙኤል 18:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ሳኦልም የዳዊትን ተልእኮ መሳካት እየተመለከተ በይበልጥ ይፈራው ጀመር፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ሳኦልም፣ ዳዊት እንደ ተሳካለት ባየ ጊዜ ፈራው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሳኦልም፥ ዳዊት እንደ ተሳካለት ባየ ጊዜ ከመቼውም ጊዜ በላይ ፈራው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ሳኦልም እጅግ ብልህ እንደ ሆነ አይቶ እጅግ ፈራው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ሳኦልም እጅግ ብልህ እንደ ሆነ አይቶ እጅግ ፈራው። See the chapter |