ሶፎንያስ 3:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከኢትዮጵያ ወንዞች ማዶ የሚያመልኩኝ፥ የተበተኑት ሴቶች ልጆቼ፥ ቁርባኔን ያመጡልኛል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ከኢትዮጵያ ወንዞች ማዶ፣ የሚያመልኩኝ፣ የተበተኑት ሕዝቤ ቍርባን ያመጡልኛል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 በስደት ተበታትነው የሚኖሩት ወገኖቼ ያመልኩኝ ዘንድ ከኢትዮጵያ ወንዞች ማዶ መባ ይዘውልኝ ይመጣሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከኢትዮጵያ ወንዞች ማዶ የሚማልዱኝ፥ የተበተኑትን ሴቶች ልጆቼ፥ ቍርባኔን ያመጡልኛል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ከኢትዮጵያ ወንዞች ማዶ የሚማልዱኝ፥ የተበተኑትን ሴቶች ልጆቼ፥ ቍርባኔን ያመጡልኛል። See the chapter |