ዘካርያስ 8:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የሠራዊትም ጌታ ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እንደ ገናም የሰራዊት ጌታ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 የሠራዊት አምላክ እንዲህ ሲል ተናገረኝ፦ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የሠራዊትም ጌታ የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 የሠራዊትም ጌታ የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ See the chapter |