ዘካርያስ 6:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የጌታም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ከዚያም የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ See the chapter |