ዘካርያስ 4:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እርሱም መልሶ፦ “እነዚህ ምን እንደ ሆኑ አታውቅምን?” አለኝ። እኔም፦ “ጌታ ሆይ፥ አላውቅም” አልኩት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 እርሱም፣ “ምን እንደ ሆኑ አታውቅምን?” አለኝ። እኔም፣ “ጌታዬ ሆይ፤ አላውቅም” አልሁት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እርሱም “እነዚህ ምን እንደ ሆኑ አታውቅምን?” አለኝ፤ እኔም “ጌታዬ ሆይ! አላውቅም” አልኩት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እርሱም መልሶ፦ እነዚህ ምን እንደ ሆኑ አታውቅምን? አለኝ። እኔም ፦ ጌታ ሆይ፥ አላውቅም አልሁት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13-14 እርሱም መልሶ፦ እነዚህ ምን እንደ ሆኑ አታውቅምን? አለኝ። እኔም፦ ጌታ ሆይ፥ አላውቅም አልሁት። እርሱም፦ በምድር ሁሉ ጌታ አጠገብ የቆሙት ሁለቱ የተቀቡት እነዚህ ናቸው አለኝ። See the chapter |