ዘካርያስ 14:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በዚያም ቀን በረዶና ውርጭ አይኖርም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በዚያ ቀን በረዶ፣ ውርጭና ብርሃን አይኖርም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በዚያን ዘመን ውርጭና ዐመዳይ ጨለማም ከቶ አይኖርም፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በዚያም ቀን በረዶና ውርጭ እንጂ ብርሃን አይሆንም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 በዚያም ቀን በረዶና ውርጭ እንጂ ብርሃን አይሆንም። See the chapter |