This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ጦቢት 2:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በዚያች ሌሊት ታጠብሁና ከግቢው አጥር ስር ተኛሁ፤ ሙቀት ስለ ነበረ ፊቴን አልሸፈንሁትም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በዚያችም ሌሊት ከቀብር ተመለስሁ፤ ረክሼም ስለነበር በዕድሞው ሥር አደርሁ፤ ዓይኖች ግን ተገልጠው ነበር። See the chapter |