This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ጦቢት 2:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ጐረቤቶቼ ሳቁብኝ እንዲህም አሉ፦ “ይህ ሰው ምንም አይፈራም፤ እንዲህ ያለ ሥራ በመስራቱ ሊገድሉት ፈልገው ሸሽቶ አምልጦ ነበር፤ አሁንም የሞቱትን ሰዎች ሬሳ ይቀብራል።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ጎረቤቶችም ሳቁብኝ፤ እንዲህም አሉ፥ “ይህ ሰው ስለዚህ ሥራ እገደላለሁ ብሎ አይፈራምን? ንጉሥ የገደላቸውን ይቀብራልና።” See the chapter |