This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ጦቢት 2:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እርሷም “ከደሞዜ በተጨማሪ የተሰጠችኝ ሥጦታ ናት” አለችኝ። እኔ ግን አላመንኳትም፥ ለባለቤቶችዋ እንድትመልስ ነገርኳት፥ በእስዋም በጣም አፈርሁ፤ እርሷም “አንተ ያደረግሃቸው ምጽዋቶች የት አሉ? መልካም ሥራዎችህስ ሁሉ የት አሉ? እነዚህን በጎ ተግባራት በመፈጸምህ ያገኘኸው ምን እንደሆነ ሁሉም ሰው ያውቃል።” ስትል መለሰች። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እርሷም አለችኝ፥ “በደመወዜ ላይ ሰጡኝ፤” እኔ ግን አላመንኋትም፤ ለባለቤቶቹም መልሺ ብዬ ከእርሷ ጋር ተከራከርሁ፤ እርሷም መልሳ፥ “ጸሎትህና ምጽዋትህ ወዴት ነው? እነሆ በላይህ ያለው ሁሉ ታወቀ” አለችኝ። See the chapter |