This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ጦቢት 2:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በዚያን ጊዜ ሚስቴ ሐና በሴቶች ሥራ ሱፍ በመፍተልና ልብስ አድርጋ በመሥራት ገንዘብ አገኘች። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሐናም በሴቶች ቤት ታገለግል ነበር። See the chapter |