This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ጦቢት 1:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ለመላው እስራኤል በተሰጠው ለዘለዓለም ጸንቶ በሚኖረው ትእዛዝ መሠረት ለበዓላት ብዙ ጊዜ ብቻዬን ወደ ኢየሩሳሌም እሄድ ነበር። ካመረትሁት ሁሉ የመጀመሪያውን አሥራት ከከብቶቼም በመጀመሪያ የተወለደውን፤ ከበጐቼም በመጀመሪያ የተሸለተውን ጠጉር ይዤ ወደ ኢየሩሳሌም እሄድና በቤተ መቅደስ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እኔ ግን በዘለዓለማዊ ትእዛዝ ለእስራኤል ሁሉ እንደ ተጻፈ በበዓላት ቀን ብቻዬን ብዙ ጊዜ ወደ ኢየሩሳሌም እሄድ ነበር፤ በመጀመሪያም ከሸለትሁት ከበጎች ፀጕር ለአሮን ልጆች ለካህናቱ ወደ መሠዊያው እወስድላቸው ነበር። See the chapter |