This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ጦቢት 1:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በአገሬ እስራኤል ምድር በነበርኩበት ጊዜና ገና ወጣት ሳለሁ፥ የአባቶቼ የናፍታሊ ወገኖች በሙሉ የዳዊትን ቤትና ኢየሩሳሌምን ጥለው ሄዱ። ይህች ከተማ ከእስራኤል ነገዶች በሙሉ ተመርጣ፥ የእግዚአብሔር ማደሪያ በሆነው በቤተ መቅደሱ፥ የእስራኤል ነገዶች መሥዋዕት እንዲያቀርቡባት፥ ለትውልድ ሁሉ ለዘለዓለም ተቀድሳና ታንፃ ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እኔም ሕፃን ሆኜ ከእስራኤል ልጆች ጋር በሀገሬ ሳለሁ የአባቴ የንፍታሌም ወገኖች ሁሉ፥ እስራኤልም ሁሉ በእርሷ ይሠዉ ዘንድ እግዚአብሔር ከእስራኤል ነገድ ሁሉ ከመረጣት የልዑል ቤተ መቅደስ ለትውልድ ሁሉ ለዘለዓለም ከታነጸባትና ከተቀደሰባት ከኢየሩሳሌም ወጥተው ካዱ። See the chapter |