This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ጦቢት 1:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እኔ ጦቢት በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእውነት መንገድና በጽድቅ ሄድሁ፤ ወደ አሦር አገር ወደ ነነዌ ከኔ ጋር ተማርከው ለመጡት ወንድሞቼና ወገኖቼ ብዙ መጽውቻለሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እኔ ጦቢት በሕይወቴ ዘመን በጽድቅና በቅንነት መንገድ ሄድሁ፤ ወደ አሶር ከተማ ወደ ነነዌ ከእኔ ጋር ለመጡ ወንድሞችና ወገኖች ብዙ ምጽዋትን አደረግሁ። See the chapter |