This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 51:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እኔ ተከብቤ ነበር፥ ረዳትም በአጠገቤ አልነበረኝም፥ ረዳት ፈለግሁ፥ ማንም አላገኘሁም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በዙሪያዬም ከበቡኝ፤ የሚረዳኝም አጣሁ፤ የሚያድነኝ ሰው እንዳለ ብዬ ተመለከትሁ፥ ግን ማንም አልነበረም። See the chapter |