This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 51:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ንጉሡን በክሕደት ከሚያወግዙበት ነጻ አወጣኸኝ። ነፍሴ ወደ ሞት ተቃርባ፥ ሕይወቴም ከሲኦል ደጃፍ ደርሳ ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ወደ ንጉሥ በሚያጣላ ዐመፀኛ አንደበት፥ ሰውነቴ ወደ ሞት ደረሰች፤ ሕይወቴም ለመቃብር ደረሰች። See the chapter |