This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 51:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ከቀጠሮ በፊት ሥራችሁን አጠናቁ፥ በተባለውም ሰዓት ከእርሱ ዋጋችሁን ትቀበላላችሁ። የሲራክ ልጅ የኢየሱስ ጥበብ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 በጊዜው ዋጋችሁን ይሰጣችሁ ዘንድ፥ ጊዜው ሳይደርስ ሥራችሁን ሥሩ። የሲራክ ጥበብ ተፈጸመ። See the chapter |