This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 51:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ወሰን በሌለው ቸርነትህና በስምህም ታላቅነት ታምነህ፥ ሊበሉኝ ካሰፈሰፉት ጥርሶች፥ ካሳለፈኳቸው በርካታ መከራዎች፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እንደ ቸርነትህ ብዛት መጠን፥ ስለ ስምህም አዳንኸኝ፥ ይበሉ ዘንድ ያዘጋጁትን እንደሚያመሰኩ እንደዚሁ ባገኘችኝ በመከራዬ ብዛት ሰውነቴን ፈለጓት። See the chapter |