This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 51:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በእግዚአብሔር ምሕረት ነፍሶቻችሁ ተድላን ያግኙ፥ እርሱን ለማመስገን አያስፈራችሁ፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ሰውነታችሁም በቸርነቱ ደስ ይበላት፤ እርሱንም ማመስገንን አትፈሩ። See the chapter |