This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 51:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ትምህርቱን በብዙ ብር ግዙ፤ እድሜ ለእርሷ ብዙ ወርቅ ታገኛላችሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ከብዙ ብር ይልቅ ጥበብን ምረጧት፤ ቍጥር ከሌለው ከወርቅም ይልቅ ገንዘብ አድርጓት። See the chapter |