This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 51:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 እስቲ አስተውሉ፥ ይህን ያህል ሰላም ለማግኘት ምንም እንዳልደከምሁ ታያላችሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 እነሆ፥ ጥቂት ደክሜ በእርሷ ብዙ ዕረፍትን እንዳገኘሁ፥ በዐይናችሁ ተመልከቱ። See the chapter |