Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation

መጽሐፈ ሲራክ 51:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ጠባቂዬ፥ ደጋፊዬም ነበርክና ሥጋዬንም ከጥፋት፥ ከዋሾ ምላስ ወጥመድ፥ ሐሰትን ከሚፈጥሩ ከንፈሮች አድነሃልና፥ በጠላቶቼ ፊት ከጐኔ ቆምህ፤ ደግፈኸኝ አዳንከኝም።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 ረድ​ተ​ኸ​ኛ​ልና፥ ሰው​ረ​ኸ​ኝ​ማ​ልና፥ ሰው​ነ​ቴ​ንም ከሞት አድ​ነ​ኸ​ዋ​ልና፥ ከአ​ን​ደ​በት የነ​ገር ሥራ ወጥ​መ​ድም አድ​ነ​ኸ​ኛ​ልና፥ ሐሰ​ት​ንም ከሚ​ሠ​ሩ​አት ከብዙ ሰዎች ምላስ አድ​ነ​ኸ​ኛ​ልና፥ በጠ​ላ​ት​ነ​ትም ከተ​ነ​ሡ​ብኝ ሰዎች ፊት የም​ት​ረ​ዳ​ኝና የም​ት​ሰ​ው​ረኝ ሆነ​ሃ​ልና።

See the chapter Copy




መጽሐፈ ሲራክ 51:2
0 Cross References  

Follow us:

Advertisements


Advertisements