This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 51:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ለዚህም አመሰግንሃለሁ፤ እወድስሃለሁ፥ የጌታንም ስም እባርካለሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከሞትም አዳንኸኝ፤ መከራ ከሚመጣበት ቀንም አዳንኸኝ፥ ስለዚህ ነገር እገዛልሃለሁ፥ አመሰግንሃለሁም። አቤቱ ስምህንም አመሰግናለሁ። See the chapter |