This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 51:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ልመናዬን ሰማህ፤ ከጥፋት አዳንኸኝ፤ ከክፉ ዘመንም ታደግኸኝ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ስምህንም ለዘለዓለም አመሰግናለሁ፤ እገዛልሃለሁ፤ ምስጋናህንም እናገራለሁ፤ ልመናዬንም ሰማኸኝ። See the chapter |