This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 50:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 መገረጃውን ገልጦ ብቅ ሲልና በሕዝቡ ተከቦ ሲራመድ፥ እንደምን ያስደስት ነበር! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከቤተ መቅደስ መጋረጃ በወጣ ጊዜም በሕዝቡ መካከል ተከበረ። See the chapter |