Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation

መጽሐፈ ሲራክ 50:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 ይህ ከልብ የመነጨ የጥበብ ዝናብ የፈሰሰው፥ ከኢየሩሳሌም ሲራክ አልዓዛር ልጅ ከኢየሱስ ነው። በልቡ የሚያሳድራቸውም ሰው ጥበበኛ ይሆናል።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 ይህን እን​ደ​ዚህ የሚ​ያ​ደ​ርግ፥ በዚ​ያም የሚ​ራ​ቀቅ ብፁዕ ነው፤ ይህ​ንም በልቡ የሚ​ጠ​ብ​ቀው ጠቢብ ይሆ​ናል።

See the chapter Copy




መጽሐፈ ሲራክ 50:28
0 Cross References  

Follow us:

Advertisements


Advertisements